Ethiopian Telecom Corporation or Tele-corruporation?

“Ethiopian Telecommunications Corporation” (ETC) In August 1998, the World Bank (WB) issued a corruption report on Ethiopia and summarized: In the Government’s view, the following are the major determinants of corruption: a poorly functioning legal and judicial system inconsistent with the 1994 Constitution; an overregulated bureaucracy, emphasising regulation rather than service delivery; a low-paid civil…

በኩራት ተሞልቼ ሁለንተናዬ ሰማያዊ

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ‹‹በየቀኑ በየቀኑ ሰማያዊዎች አሉኝ›› (ሰማያዊ ወይም “ብሉስ” አፍሮ አሜሪካውያን የሚታወቁበትና ይዘውት የተሰደዱት የንጉርጉሮ ባህላዊ ሙዚቃቸው ነው)  አለ ዘማሪው ቢቢ ኪነግ  በሚወዳት ክራር “ሉሲል” ላይ፡፡ እኔም በየቀኑ በየቀኑ ላለፉት ስምንት ዓመታት የ‹‹193/763 ሰማያዊዎች›› ነበረኝ:: “አስከ 25ኛው ሰአት ድረስ አላቋርጥም ምክኛቱም አሁን የምኖረው በሰማያዊ ተስፋ ላይ ነውና” አለ ዘማሪው ኤሪክ ክላፕተንም!፡፡እኔም…

Kerry-ing on with African Dictators

Kerry-ing on with African Dictators

Watching American Diplocrisy at the African Union I enjoy watching American diplomats chilling out and kicking it with African dictators. I like seeing them  kumbaya-ing, back-patting and carrying on. Their body language, more than their forked diplomatic tongue, speaks more honestly and eloquently.  I have learned to take their words with a grain of salt and a…

ኢትዮጵያ ተነስታለች !

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ግንቦት 20 1983 መለስ ዜናዊና ሽምቅ ተዋጊዎቹ ከላሽኒኮቭ ደግነው የጅ ቦንቦች ታጥቀው አዲስ አበባን ወረው ገቡባት፡፡ ወደ ከተማው ሲገቡ ዴሞክራሲን እናመጣለን፤ ከግፈበኛው የወታደራዊ አገዛዝ እንላቅቃለን የሚል ቱልቱላ ነበር ቃል ኪዳናቸው፡፡ የከተማው ነዋሪም በመለስተኛ ጉጉት በተስፋ አስተናገዳቸው፤ ተቀበላቸው፡፡ ላለፉት 17 ዓመታትም በላያቸው ላይ ተጭኖ ከነበረው የጭቆና አገዛዝ…

Ethiopia Has Arisen!

 On Ginbot 20,  1983 (Ethiopian calendar; [5/28/1991]), Meles Zenawi and thousands of his guerilla fighters marched into Addis Ababa toting AK-47s, RPGs and hand grenades. They marched into the capital promising democracy, freedom and liberation from a brutal military dictatorship. The people of the capital welcomed them with some anxiety; but they were greatly relieved…

የኢትዮጵያ ትንሣኤ! (ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም)

የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (ኦ ኤ ዩ) የአፍሪካ ሕብረት (ኤ ዩ በየአፍሪካ አንድነትን የተካው) ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ከተማ የወርቅ ኢዩቤልዩውን በማክበር ላይ ነው፡፡ በሜይ 1963 አፍሪካ አንድነት ሲመሰረት፤የጋናው ፕሬዜዳንት ክዋሚ ንኩርማ የመዝጊያ ንግግሩን የደመደመበት በተለይ በእድገት ላይ ያለችውንና ተቀኚ የነበሩትን የአፍሪካ ሃገራት ወደ ነጻነት ለመራችው ኢትዮጵያ ለክብሯ በመረጠውና ባዘጋጀው ግጥሙ ነበር፡፡ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን አስመልክቶ ንኩሩማ ሲናገር: ‹‹ግርማዊ ሆይ! በጓደኞቼና በራሴ ስም የሚቀረኝ ለኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ በተለይም ለግረማዊነትዎ ያለኝን አክብሮት በመግለጽ በዚህች ታሪካዊ ሃገር ባደረግነው ቆይታ የተቸረንን አቀባበልና መስተንግዶ ሳላመሰግን ማለፍ አይቻለኝም፡፡ ንኩሩማህ ዘወትር ባነበብኩት ጊዜ ትውስታ የሚያጭርብኝን ይህን የግጥሙን ስንኝ አሰማ፡፡ የራሱ የንኩሩማህ ቃላት እነዚህ ናቸው፡፡

Ethiopia Shall Rise!

H.I.M. Haile Selassie and bronze statue of Ghanaian President Kwame Nkrumah Ethiopia Rising!  The Organization of African Unity (OAU)/African Union (AU replaced OAU in 2002) began celebrating its Golden Jubilee in Addis Ababa this past week. In May 1963 when the OAU was founded, Ghanaian President Kwame Nkrumah accentuated his closing remarks by reciting a…