Ethiopia: I Always Remember in November and in…

  For Ethiopians, November is a month which shall live in infamy In November 2013, Ethiopians in Saudi Arabia are facing unspeakable horrors. For the past few years, there has been systematic persecution of Ethiopians living, working and seeking refuge in Saudi Arabia. Even Ethiopians practicing their faith in the complete privacy of their homes…

ኢትዮጵያ፣ የመንቀሳቀስ ነጻነት የተገደበባት አገር

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሀገሬ ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያው ገዥ አስተዳደር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስራ ፍለጋ ወደ ውጭ አገር በሚሰደዱት ኢትዮጵያውያን/ት ላይ እገዳ በመጣል የሚከተለውን አውጇል፤ “ስራ ፍለጋ በሚል አገር ጥለው በሚሰደዱ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮያውያት ላይ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ የመጣውን የጉልበት ብዝበዛና የውርደት ማዕበል ለማስቆም ሲባል ለስራ በሚል ሰበብ ወደ ውጭ አገር በኢትዮጵያውያን/ት በሚደረግ…

Ethiopia: The “liberty of movement”

  “Government announces temporary ban on traveling abroad for work” Last week the “Ministry of Foreign Affairs” of the ruling regime in Ethiopia announced: In an effort to curb the rising tide of abuse and exploitation of Ethiopian migrants, [there will be]  a temporary freeze on citizens traveling abroad for employment. The temporary ban has been…

የማዕድን ሙስና በኢትዮጵያ

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሀገሬ በዚህ ዓመት በኢትዮጵያ ሙስናን አስመልክቶ ይሀ ለሰባተኛ ጊዜ ያቀረብኩት ትችት በማዕድኑ ዘርፍ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ በሙስና ላይ ያቀረብኳቸውን ሌሎችን ትችቶች “Al Mariam’s Commentaries” የሚለውን ድረ ገጽ በማየት ግንዛቤ መውሰድ ይቻላል፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ መዋቅራዊ ባህሪ እየያዘ በመጣው ዘርፈ ብዙ ሙስና ላይ ልዩ ትኩረት በመስጠት ነቅቶ እንዲጠብቅ ለማስቻል በጉዳዩ ላይ አሁንም…

ኢትዮጵያ- የፖሊስ መንግስት ያንሰራፋባት ሀገር

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረ ማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሀገሬ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ህገመንግስት በህግ ከለላ ጥላ በቁጥጥር ስር የሚውሉ ዜጎችን አስመልክቶ የሚከተሉትን መብቶች ያጎናጽፋል፡፡“በህግ ከለላ ጥላ በቁጥጥር ስር የዋለ ማንኛውም ሰው በህግ አግባብ መብቱ ተጠብቆ ይያዛል፡፡ ማንኛውም ሰው በሀሰት ለመረጃ ጠቀሜታ ተብሎ በማስገደድ እንዲያምን  ወይም የተባለውን እንዲቀበል አይገደድም፡፡ ማንኛውም በማስገደድ የተገኘ መረጃ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡“ ይላል አንቀጽ…

Ethiopia: Confessions of a Police State

The trashing of constitutional rights   The Ethiopian Constitution guarantees, “Persons arrested have the right to remain silent. Persons arrested shall not be compelled to make confessions or admissions which could be used in evidence against them. Any evidence obtained under coercion shall not be admissible.” (Article 19(2)(5).) In reality, this guarantee is not worth…

በአፍሪካ ውስጥ በቅዠት የሚባንኑት እነማን ይሆኑ ?

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ታላላቅ የአፍሪካ መሪዎች ህልም አላቸው፡፡ ቀሪዎቹ በቅዠት የተሞሉ ናቸው፡፡ በቅርቡ የአፍሪካ መሪዎች ቢያንስ በአፍሪካ ህብረት ስልጣን ያላቸውና የእነርሱ ጋሻ ጃግሬዎች ስለህግ ልዕልና፣ ስለዘር ማደን (ማሳደድ) የማያቋርጡ አስደንጋጭ የቅዠት ሪፖርቶች በገፍ እያቀረቡ ነው:: ቅዠታቸዉም የፍትህ ጎራዴ ስያሳድዳቸው በላብ ተጠምቀው ከንቅልፍ ይነቃሉ:: ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እንደ ታይም መጽሔት አገላለጽ “የኬንያውአንደኛ ሀብታም…

Who’s Having “Nightmares” in Africa?

Great African leaders have dreams. The rest have nightmares. Recently, African leaders, at least those at the helm of the African Union and their flunkies, have been reporting endlessly recurring ghastly nightmares of Lady Justice “race hunting” them with scales in one hand and a sword in the other. President Uhuru Kenyatta, described by Time…

ያለም አቀፉ ወጀል ፍርድ ቤት ምስክር

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ የስሱ ብርጌድ የደቦ ፍርጠጣ ጥረት የአፍሪካ አንድነት (እኔ ለማስረዳት የተገደድኩበት አሳፋሪው ከሮም ስምምነት ፍርጠጣ) ‹‹የደቦ የማስፈራራት ሕብረት›› ከሸፈ፡፡ ‹‹አሰቸኳዩ  ልዩ ስብሰባ›› ‹‹አ አ ከዓለም አቀፍ የወንጀለኞች ችሎት ጋር ያለው ግንኙነትያከትማል ብለው ያሰቡትና ሴራውን የፈተሉት ባለስላጣናት፤ ‹‹ከተባበሩት መንግስታት የፀፅታ ካውንስል ጋር ውይይት ለማድረግ በሚል እሳቤ በኬንያው ፕሬዜዳንትና  ምክትል ፕሬዜዳንት  እንዲሁም…