ፕሬዚደንት ኤልሲሲ (El-Sisi): የኢትዮጵያ እውነተኛ የተግባር ወዳጅ!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እውነተኛ ወዳጅነት በተግባር የሚገለጽ ነው! ፕሬዚዳንት ኤልሲሲ በሊቢያ ታፍነው በአደጋ ላይ ወድቀው ለነበሩት ኢትዮጵያውያን/ት ወጣቶች የእንኳን በደህና መጣችሁ የክብር ሰላምታ አቅርበዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት ፕሬዚዳንት አብደል ፋታህ ኤልሲሲ እራሱን የኢራቅ እና የሌባነን እስላማዊ መንግስት/Islamic State of Iraq and the Levant (ኢሌእመ/ISIS) እንደዚሁም የኢራቅ እና የሶሪያ እስላማዊ መንግስት እያለ በሚጠራው እና…