Financing for (Under)development  in Africa?

Financing for (Under)development in Africa?

How the West underdeveloped Africa and is now trying to “finance develop” it The “Third International Conference on Financing for Development” was held in Addis Ababa last week. It was billed as a “gathering of  high-level political representatives, including Heads of State and Government,  Ministers of Finance, Foreign Affairs and Development Cooperation, as well as…

የግል ደብዳቤ፡ ይድረስ ለፕሬዚዳንት ኦባማ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ኋይት ሀውስ 1600 ፔንሲልቫኒያ አቬኑ ኤንደብልዩ ዋሽንግተን፣ ዲሲ 20500  ውድ ፕሬዚዳንት ኦባማ፡ ሰላም ለእርስዎ ይሁን! ሚስተር ፕሬዚዳንት፡፡ በዚህ በያዝነው በሀምሌ ወር ሁለተኛው አጋማሽ ወደ ኢትዮጵያ በመጓዝ ከሀገሪቱ መንግስት እና ከአፍሪካ ህብረት አመራር ጋር አባላት ጋር የሁለትዮሽ ውይይት እንደሚያደርጉ በሰማሁ ጊዜ ከፍ ያለ ደስታ ተሰምቶኛል፡፡ እንደዚህ ያለ…

የኢትዮጵያ ርዕዮት ተናገረች፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ አይበገሬዋ ጀግናዋ ርዕዮት!  በንጹሀን ዜጎች ላይ ስቃይን በመፈጸም ከሚታወቀውና ከአዲስ አበባ ከተማ እምብርት በስተደቡብ ምስራቅ ተንጣሎ ከሚገኘው እና በተለምዶ ቃሊቲ እየተባለ ከሚጠራው የመለስ ዜናዊ የማጎሪያ እስር ቤት (የኢትዮጵያ “ሮቤን ደሴት” ማለትም ነልሶን ማንደላ የታሰሩበት) ባልተጠበቀ ጊዜ የተለቀቀችው ጀግናዋ ርዕዮት ዓለሙ ከማጎሪያው እስር ቤት በወጣች በሰዓታት ጊዜ ውስጥ ለአሜሪካ ድምጽ የአማርኛው አገልግሎት…

እ.ኤ.አ ሀምሌ 4/2015 ለኢትዮ-አሜሪካውያን/ት ትምህርት የሰጠች ዕለት፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም    ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዚህ ሳምንት የሰኞ ትችቴ ርዕስ ለኢትዮ-አሜሪካውያን/ት ትምህርት ስለሰጠች ዕለት አልነበረም፡፡ እንደተለመደው ሁሉ ቀደም ሲል በዕቅድ ይዠ አስቤበት ላቀርብ የነበረውን ርዕስ በመተው ይህንን ጽሁፍ ለማቅረብ ተገደድኩ ምክንያቱም ተከስቶ በተመለከትኩት ሁኔታ ከተናዳፊ ተርቦች የበለጠ ተበሳጭቼ ነበርና ነው፡፡ ከጥቂት ሳምንታት በፊት የጋዜጠኞች ተከላካይ ኮሚቴ (ጋተኮ)/Committee to Protect Journalists (CPJ) “በምዕራብ ኬንያ ተቀስቅሶ…

A Teachable Moment for Ethio-Americans on July 4, 2015

My topic for my Monday Commentary this week was not about a teachable moment for Ethiopian-Americans.  I dropped my intended topic and wrote this piece because I was madder than a nest of hornets. A couple of weeks ago, I was reading a report by the Committee to Protect Journalists (CPJ) entitled, “Journalists Assaulted While…

ኢትዮጵያ፡ የህወሀት አምባገነንነት የተንሰራፋባት ምስኪን ሀገር፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ ለበርካታ ዓመታት ያዘጋጀኋቸውን ትችቶች እና ጸሁፎች በአንድ ላይ በማሰባሰብ ለህዝብ ተደራሽ እንዲሆኑ ለማድረግ በማሰብ almariam.com በሚለው ድረ ገጼ እያሰባሰብኩ ባለሁበት ጊዜ የኢትዮጵያ ሪቪው መጽሔት/Ethiopian Review Magazine (ERM) ቀደም ሲል እ.ኤ.አ በ2000 ጽሁፎችን በድረ ገጽ ማውጣት ከመጀመሩ በፊት መጽሄቱ በጽሁፍ ህትመት ግንኙነት ያወጣቸውን የእኔን ትችቶች እና ጽሁፎች አገኘሁ፡፡…

እውን አፍሪካ ጋይሌ ስሚዝን ትፈልጋለችን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም       ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ጋይሌ ስሚዝ፣ ዌንዲ ሸርማን እና  ሱሳን ራይስ በጋራ ያላቸው ነገር ምንድን ነው?  በዚህ ባለፈው ሐሙስ በአሁኑ ጊዜ የፕሬዚዳንቱ ረዳት ልዩ አማካሪ እና በሱሳን ራይስ በሚመራው በብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤቱ ነባር ዳይሬክተር የሆኑት ጋይሌ ስሚዝ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ/United States Agency for International Development (USAID) ቀጣይ አስተዳዳሪ እንደሚሆኑ የተረጋገጠ መሆኑ ተሰምቷል፡፡…