አሜሪካንን እያሳደዳት ካለው ጣረ ሞት ተጠንቀቁ!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የትራምፕ ጣረ ሞት አሜሪካንን በማሳደድ ላይ ይገኛል፡፡ ሁለት እምነተ ቢስ ፖሊሶች ሁለት አፍሪካ አሜሪካዊ ዜጎችን ከገደሉ እና አንድ መሳሪያ የታጠቀ ሰው አምስት የዳላስ ፖሊስ ኃላፊዎችን ከገደለ እና ሌሎች ሰባት ሰላማዊ ሰዎችን ካቆሰለ ከቀናት በኋላ ዶናልድ ትራምፕ እራሱን የሕግ እና የስርዓት እጩ አድርጎ በመጥራት ይህንን አሰቃቂ ድርጊት ፖለቲካዊ እንደምታ ያለው ለማድረግ…