የተቆጡ ነብሮች!

Ethiopia: Rise of the “Amhara Retards” and Oromo “Criminals and Terrorists” in 2016?

Are Amharas “retards”? Are Oromo protesters demanding an end to confiscation of their land “criminals and terrorists”? Are we now witnessing the rise of the “Amhara retards” and the Oromo “criminals and terrorists ” in Ethiopia? The T-TPLF (Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front) and its handmaidens say Amharas and Oromos are just a…

Insane in the brain?

Donald Trump, Assassin-in-Chief?: Cry Havoc! and .… Hillary!

  In my July 25  commentary entitled “Cry Havoc! And Unleash the Dogs of War at the Republican Convention?”, I argued that Trump is a very dangerous demagogue hell-bent on starting a civil war in America. In his convention speech Trump said, “I am your voice. I have a message for all of you…” In his…

“ሲመረው የማይነሳ ህዝብ የለም ባለም፣” አለ አቦይ ስብሐት ነጋ!

“ሲመረው የማይነሳ ህዝብ የለም ባለም፣” አለ አቦይ ስብሐት ነጋ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የኢትዮጵያውያን የጸደይ አብዮት በ2016 የክረምት ወቅት መጀመሩ ነውን?  አንድ ህዝብ ታምቆ ፣ ታምቆ ማለት ተጨቁኖ  በዘመንታ አይቆይም ። ዩኒቨርሳል universal  ማለት ነው ።  አንድ ህዝብ እንደ ህዝብ መጠን  በዓለም ታሪክ  አንዳስቀመጡት አንደፈለጉት  የሚቀመጥ አይደለም። ሲመረው ይፈነዳል።  ይሄ ዓለም አቀፋዊ  እውነታ /universal  truth  ነው። ሲመረው የማይነሳ ህዝብ የለም ባለም።  በታሪክም /historically።  አሁንም።  ለወደፊትም…

In Defense of Donald Trump, Sacrificer-in- Chief (SIC)!

In Defense of Donald Trump, Sacrificer-in- Chief (SIC)!

What has Donald Trump sacrificed?! In a stirring speech at the Democratic National Convention last week, Khizr Khan, father of U.S. Army Captain Humayun Khan who died in Iraq in 2004 after directing his troops to take cover while he confronted a terrorist in a bomb laden car, pulled out his copy of the U.S. Constitution…

ኢትዮጵያ በእሳተገሞራ ጫፍ ላይ ተቀምጣ! 

ኢትዮጵያ በእሳተገሞራ ጫፍ ላይ ተቀምጣ! 

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “በሰላማዊ መንገድ ለውጥ እንዳይመጣ የሚከላከሉ ሁሉ ሞገደኛውን እና የማይቀረውን የአብዮት ማዕበል እንዲያስተናግዱ ይገደዳሉ” ጆን ኤፍ. ኬኔዲ እንዲፈጸምልህ በምትመኘው ነገር ላይ አስቀድምህ ተጠንቀቅ ምክንያቱም የሚሆነው አይታወቅም የተመኘኸውን ልታገኝ ትችላለህና… በአሁኑ ጊዜ በህይወት የሌለው እና የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) ፈላጭ ቆራጭ መሪ የነበረው አምባገነኑ መለስ ዜናዊ…

Ethiopia: The Volcano, the Beast and the Tiger

Ethiopia: The Volcano, the Beast and the Tiger

“Those who make peaceful revolution impossible will make violent revolution inevitable.” – John F. Kennedy Beware what you wish for, you may get it… Meles Zenawi, the late thugmaster of the Tigrean People’s Liberation Front (T-TPLF) used to taunt the opposition that if they don’t like his rule they can go into the bush and…

“ከዚህ በላይ ምን ትሆናለህ? ክተት! አትነሳም እንዴ?” አለ ዘረኛው ኒዮ ፋሺስት ዶናልድ ትረምፕ በሪፑብልካኑ ጉባዬ ላይ 

“ከዚህ በላይ ምን ትሆናለህ? ክተት! አትነሳም እንዴ?” አለ ዘረኛው ኒዮ ፋሺስት ዶናልድ ትረምፕ በሪፑብልካኑ ጉባዬ ላይ 

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በጁሊየስ ቄሳር ተውኔት ውስጥ የቄሳርን ሞት ተከትሎ ጣሊያንን ሽባ የሚያደደርግ የእርስ በእርስ ጦርነት ሊከሰት እንደሚችል ሸክስፒር የማርክ አንቶኒን ገጸ ባህሪነት በመላበስ እንዲህ በማለት አስጠንቅቀው ነበር፡ “…እናም አቴ በእርሱ በኩል ከጋነም እሳት ሆኖ በመምጣት የቄሳርን መንፈስ በመላበስ የንጉሱን ድምጽ በመያዝ ለበቀል ተዘጋጅቷል፡፡ እናም እናልቅስ፣ እናም እነዚህን የጦርነት ውሾች እናስወግድ“ ብለው…

Cry Havoc! And Unleash the Dogs of War at the Republican Convention?: Deconstructing Donald Trump’s Dog Whistles

Cry Havoc! And Unleash the Dogs of War at the Republican Convention?: Deconstructing Donald Trump’s Dog Whistles

In “Julius Caesar”, Shakespeare speaking in the character of Mark Antony warned about the looming civil war that is likely to paralyze Italy following the death of Caesar: … And Caesar’s spirit, ranging for revenge, With Ate by his side come hot from hell, Shall in these confines with a monarch’s voice Cry ‘Havoc,’ and…