Trumputin, the Manchurian Candidate?

Trumputin, the Manchurian Candidate?

A couple of days ago President Barack Obama slammed Donald “Only-I-Can-Fix-It” Trump for showing up on Russian state-owned network and dissing America’s “dishonest” media. Obama rhetorically wondered out loud: “Think about the fact that [Putin] is Donald Trump’s role model. I have to do business with Putin, I have to do business with Russia, that’s…

“ደስታ ነገ ጠዋት አሸብርቆ ይመጣል!”፡ ለ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት መልዕክቴ

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ያለ መራራ ትግል ምንም ዓይነት ዕድገት ሊኖር አይችልም!  እ.ኤ.አ መስከረም 11/2016 የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት የ2009 ዓ.ም የመጀመሪያ ዕለት ነው (እንደ ኢትዮጵያውያን ዘመን አቆጣጠር መስከረም 1 ቀን)፡፡ “2009 መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልዎ“ የሚሉትን ቃላት መናገር ለእኔ በጣም የሚያም እና የሚቆጠቁጥ ነገር ነው፡፡ ወገኖቻችን በየቦታው በገዛ ሀገራቸው መብታቸው ተገፍፎ እንደ ፋሲካ…

“Joy Comes in the Morning!”: My Message for the Ethiopian New Year 2009 (E.C.)

“Joy Comes in the Morning!”: My Message for the Ethiopian New Year 2009 (E.C.)

September 11, 2016 is the beginning of the 2009 Ethiopian New Year (Meskerem 1, Ethiopian Calendar [E.C.]).[1] It is painful for me to utter the words, “Happy Ethiopian New Year- 2009” (Melkam Adis Amet) this new year. 2008 E.C. has been a Year of Mourning for the people of Ethiopia. In 2008 E.C., the Thugtatorship…

የዘ-ህወሀት ተራ ቅጥፈት እና የማወናበጃ መረጃ የማዛባት ዘመቻ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “TPLF” በሚለው የእንግሊዝኛው አህጽሮ ቃል ውስጥ የሚገኙት እና “LF” ተብለው የተጻፉት ሁለት የመጨራሻ ፊደሎች ሲተነተኑ “Lie Factory/የቅፈት ማሽን/ፋብሪካ” የሚለውን ይወክላሉን?  እንደዚሁም ሁሉ “ህወሀት” በሚለው የአማርኛው አህጽሮ ቃል ውስጥ የሚገኙት እና “ሀት“ በማለት የሚነበቡት የመጨረሻዎቹ ሁለት ፊደሎች “ሀሰት ትረካ“ የሚለውን ይወክላሉን?  ዘ-ህወሀት (የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ)…

The Lies and Disinformation Campaigns of the T-TPLF

Does the LF in TPLF stand for Lie Factory? The T-TPLF  (Thugtatorship of the Tigrean Peoples Liberation Front) has now launched a slick disinformation campaign to discredit and diminish the historic popular uprisings against it in Ethiopia. The ruling T-TPLF party in Ethiopia is a criminal terrorist organization listed  in the Global Terrorism Data Base. Disinformation…

የኢትዮጵያ ነብሮች ሲበሳጩ ያጉረመርማሉ!

የኢትዮጵያ ነብሮች ሲበሳጩ ያጉረመርማሉ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  አሜሪካውያን የጀግንነት በላይነት የላቸውም፣  ማለትም  የኦሎምፒክ ጀግንነት ጠቅላይነት፡፡ እ.ኤ.አ ነሐሴ 21/2016 የ26 ዓመቱ የኢትዮጵያ የረዥም ርቀት ማራቶን ሯጩ ፈይሳ ሌሊሳ በአንድ ወቅት በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ታሪክ “የኦሎምፒክ ጨዋታዎች የፖለቲካ እንቅስቃሴ መግለጫ መድረኮች ሊሆኑ አይችሉም” በማለት ይገለጽ የነበረውን ሕግ ወደ ጎን አሽቀንጥሮ በመጣል በሪዮ ኦሎምፒክ ውድድር አስደናቂ የሆነ ታሪካዊ ድርጊትን ደግሟል፡፡ እ.ኤ.አ ጥቅምት…

ፈይሳ ሌሊሳ በሪዮ ኦሊምፒክ ብር መዳልያ ተሸላሚ የኢትዮጵያ ወጣቶች እምቢተኝነት ምልክት ሲያሳይ

ኢትዮጵያ፡ ከጭፍን የፖለቲካ ጥላቻ ባሻገር፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   የእምነቴ መርሆዎች፡ በአሁኑ ጊዜ ጥላቻ በኢትዮጵያ ሕዝብ እና በነጻነት፣ በዴሞክራሲ እና በሰብአዊ መብት ጥበቃ የተፈረከሰከሰ ግድግዳ መካከል የቆመ ነገር ሆኖ ይገኛል፡፡ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) ጥላቻን የፖለቲካ መጠቀሚያ መሳሪያ አድርጎት ይገኛል፡፡ ሆኖም ግን በአሁኑ ጊዜ በዘ-ህወሀት እየተቀነቀነ ያለው የጭቃ ግድግዳ ጥላቻ በሕዝባዊ የእሳተ ገሞራ…

የተቆጡ ነብሮች!

አእምሯቸው “የደነዘ አማሮች”፣ የኦሮሞ “ወንጀለኞች እና አሸባሪዎች” በ2016 እየተነሱ ነውን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ    እውን አማሮች የደነዙ ሕዝቦች ናቸውን? መሬታቸው በየጊዜው እየተወረሰ እንደ ዳቦ እየተቆረሰ ከነጻ መሬታቸው መፈናቀላቸውን በመቃወም የመሬት ቅርምት ዕኩይ ድርጊቱ እንዲቆም እና መብታቸው እንዲከበርላቸው በመጠየቃቸው ብቻ እውን የኦሮሞ ሰላማዊ አማጺዎች “ወንጀለኞች እና አሸባሪዎች” ናቸውን? እነዚህ የግፍ አገዛዝ ቀንበር የተጫነባቸው እና ያመረሩ ብዙሁን የሀገሪቱ ሕዝቦች በአሁኑ ጊዜ በአናሳ የዘረኛ ቡድን ስብስብ…