የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መልዕክት ለኢትዮጵያ ወጣቶች፡ “በብልጽግና ፓርቲ ከድህነት ነጻ እንወጣለን!”
የፀሐፊው ማስታወሻ: ይህ ጽሁፍ በእንግሊዘኛ ጃኑዋሪ 6 2020 ወጥቶ ነበር:: እዚህ ይጫኑ: PM Abiy Ahmed’s Message to Ethiopia’s Youth: Up From Poverty With Prosperity Party! በፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረ ማርያም ትርጉም ከኢንግሊዘኛ ነፃነት ለሀገሬ ከጥቂት ቀናት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የብልጽግና ፓርቲን ለማስተዋወቅ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም የስብሰባ አዳራሽ ለተሰበሰቡት ወጣቶች ያሰሙትን ንግግር ባዳመጥኩ ጊዜ በአእምሮየ…