Alemayehu G Mariam Blaming the Victim Last week, dictator Meles Zenawi hectored his rubberstamp parliament in Ethiopia about the forced expulsion (or as some have described it “ethnic cleansing”) of…
ባለፈው ሳምንት በሲያትል ከተማ የኢትዮጵያን ራዕይ በተመለከተ ሰፊ ሕዝባዊ ውይይት፤ ክርክር፤ ለማካሄድ በተመሰረተ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ፎረም ላይ (EPFS)ላይ ተጋብዤ ተገኝቼ ነበር:: በዚህምስብሰባ ላይ በቅርቡ ሳቀርባቸው በነበሩት የኢትዮጵያን ከፈላጭ ቆራጭ ግዛት ወደ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደር ሽግግርን በተመለከተ ማብራሪያ እንድሰጥ ተጠይቄ ነበር፡፡ እኔ በኢትዮጵያ ከፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ ወደ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደር ሊካሄድ ስለሚገባው የሽግግር ሁኔታ የማቀርባቸው ሃሳቦች፤ በሃገራችን በመካሄድ ላይ ያለውን ጭካኔ የተመላበት አገዛዝ፤የሰብአዊ መብት ረገጣ፤የፍትሕ እጦት፤ እስራትና ወከባን በተመለከተ ካለኝ ወገናዊነት የተነሳ የተፈጠረብኝ የግል አመለካከቴ ነው፡፡
Alemayehu G Mariam Last week I had an opportunity to address a town hall meeting in Seattle sponsored by the Ethiopian Public Forum in Seattle (EPFS), a civil society organization…
ባለፈው ሳምንት የአሜሪካን ድምጽ የአማርኛው ፕሮግራም ዘገባ ከሃገሪቱ ደቡባዊ ክፍል በግዳጅ ከቀዬአቸው የተፈናቀሉትን በርካታ ኢትዮጵያዊያንን የሚመለከት ነበር፡፡ በዘገባው መሰረት፤ ከዚሁ ከደቡባዊ ክልል በጉራ ፈርዳ በግብርና ይተዳደሩ የነበሩ በርካታ የአማራ ተወላጆች በአካባባዊ ባለስልጣናት ንብረታቸውን ይዘው በአስቸኳይ ከአካባቢው ለቀው ወደ ‹‹ሞት ወረዳ›› የቀድሞ ቀያቸው እንዲሄዱ ለዳግም ስደት ተዳርገዋል፡፡ ለአሜሪካን ድምጽ በሰጡት የአቤቱታና የሰሚ ያለህ እሪታቸው በአካባባዊ ባለስልጣናት ተጠርተው የእርሻ ቦታቸውን በመልቀቅ፤ ቤተሰባቸውንና ጓዛቸውን ይዘው አካባቢውን ከጸሃይ ጥልቀት በፊት ለቀው እንዲወጡ መመርያ ተሰጥተዋል፡፡ አብዛኛዎቹ እነዚህ ተፈናቃዮች፤ በዚያው ተወልደው ያደጉና ቀሪዎቹ ደግሞ ለዓመታት ኑሯቸውን የመሰረቱ ናቸው፡፡
By Alemayehu G Mariam History Keeps Repeating Itself in Ethiopia Last week, the Voice of America Amharic radio program reported on the forced official removal (“displacement”) of a large number of people…
Alemayehu G Mariam Rule of Law, Rule by Law, Rule by Unjust Law, Rule by Man All of the weekly commentaries I have written over the years have been structured on…
በሃገራቸው ባለው ጨካኝና አረመኔያዊ አገዛዝ ሳቢያ፤ገዛዙ በፈጠረው የኑሮ ውድነት፤ የነጻነት እጦት፤በችጋሩ፤ በሙስና፤ አረመኔው መንግሥት ሆን ብሎ፤ አውቆ፤ ፍጥረቱ ለጥፋት ተልእኮው በኢትዮጵያዊያን ላይ ስደትናእንግልትን ማደርጀት ነው፤ በሚፈጽመው የዲያቢሎስ ተግባር ሃገራቸውን ጥለው የተሰደዱት ኢትዮጵያዊያን በሰሜን አፍሪካ፤በመካከለኛው ምስራቅ በሌሎችም የአፍሪካ ሃገራት ለባሰ መከራና ስቃይ እየተዳረጉ ነው፡፡ ኢትዮጵያውስጥ መኖር ሳይሆን ለመኖር ማሰብ እንኳ ችግር ሆኖባቸው ስደትን ቢመርጡም ስደቱም ዳግም እያሰደዳቻው ነው፡፡
Alemayehu G Mariam Ethiopians are having a very hard time. Inside their own country, they are victimized by dictatorship, famine and pestilence. Thousands of Ethiopians who have fled political persecution…
የአፍሪካ ግፈኛ ገዢዎች፤ ሕዝቦቻቸው በችጋር ሲያልቁና መኖር ጣር ሲሆንባቸው፤ግድብ ማስገንባትን፤አብረቅራቂ ህንጻዎችን ማስገንባትን ይወዳሉ፡፡ይህን የሚያደርጉት ግላዊ ሃብትን ለማካበት፤መኮፈሳቸውን ለመጨመር፤ተስፋ ያጣ ህልማቸውንና ምኞታቸውን ለማሟላት፤ ድክመታቸውንና ችሎታ ቢስነታቸውን ለመሸፈን የቻሉ እየመሰላቸው ነው፡፡በደም የተጨማለቀ እጃቸውን ያጸዱ እየመሰላቸውና በስልጣን ላይ ለዘለቄታው ለመቆየት የሚያስችላቸው እየመሰላቸው ነው፡፡እርቀኑን የቀረ ግፈኛ የአገዛዝ ማንነታቸውን በማይጨበጥና በማይታይ ልማታዊ እቅድና፤እድገት ለመሸፈን ይሞክራሉ፡፡…
Alemayehu G Mariam Cry Me a River, Cry Me a Lake Three years ago to the week, I wrote a weekly commentary entitled, “Cry Me a Lake: Crime Against Nature”….
