Similar Posts
ጥላቻ ጥላቻን፣ ኃይል ኃይልን፣ ሕግ አልባነት ስርዓተ አልበኝነትን ይወልዳል፣
[For an English version of this post, click HERE.] ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በዚህ ባለፈው ሳምንት አሜሪካውያን መንፈሳቸውን በሚፈታተን ክስተት ውስጥ ወድቀዋል፡፡ አሜሪካውያን አጅግ በጣም አዝነዋል፡፡ አሜሪካውያን በጥንቃቄ በማሰብ ስቃይ ውስጥ ተዘፍቀው ይገኛሉ፡፡ ሁለት አፍሪካ አሜሪካውያን ዜጎች በሁለት እምነተ ቢስ የፖሊስ ኃላፊዎች ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ መገደላቸውን ተመልክተናል፡፡ እምነተ ቢስ የፖሊስ ኃላፊዎች የሚለውን ሀረግ ላሰምርበት…
Share this:
የግል ደብዳቤ፡ ይድረስ ለሴናተር ቴድ ክሩዝ
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ለተግባራዊ ድርጊት የቀረበ ጥሪ፣ ልዩ ምልከታ እና ጥያቄ፡ በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የምትገኙት አንባቢዎቼ በተለይም ደግሞ በታላቁ የቴክሳስ ግዛት እና በዋሽንግተን ዲሲ ሜትሮፖሊ አካባቢ የምትኖሩ ኢትዮ-አሜሪካውያን በሙሉ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትሰ አሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ)/United States Agency for International Development እየተባለ የሚጠራውን ዓለም አቀፍ ድርጅት በበላይነት እንድትመራው ለሹመት የተጠቆመችውን ጋይሌ ስሚዝን በመቃወም…
Share this:
ኢትዮጵያ፡ በገንዘብ ዕጦት ምክንያት የተገደበ ግደብ? (ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም)
ባለፈው ሳምንት እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ በህዝብ ግንኙነት ታዛዥ ሎሌው አማካይነት በዓለም አቀፉ ብዙሀን መገናኛ ዘዴዎች በመጠቀም አሁንም ደግሞ ወጭው እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ “የኢትዮጵያ የነዳጅ ዘይት ማጣሪያ ኩባንያ በ10 ዓመታት ጊዜ ውስጥ በ5 ቢሊዮን ዶላር እንገነባለን“ የሚል ትረካ አሰራጭቷል፡፡
Share this:
አሜሪካንን እያሳደዳት ካለው ጣረ ሞት ተጠንቀቁ!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የትራምፕ ጣረ ሞት አሜሪካንን በማሳደድ ላይ ይገኛል፡፡ ሁለት እምነተ ቢስ ፖሊሶች ሁለት አፍሪካ አሜሪካዊ ዜጎችን ከገደሉ እና አንድ መሳሪያ የታጠቀ ሰው አምስት የዳላስ ፖሊስ ኃላፊዎችን ከገደለ እና ሌሎች ሰባት ሰላማዊ ሰዎችን ካቆሰለ ከቀናት በኋላ ዶናልድ ትራምፕ እራሱን የሕግ እና የስርዓት እጩ አድርጎ በመጥራት ይህንን አሰቃቂ ድርጊት ፖለቲካዊ እንደምታ ያለው ለማድረግ…
Share this:
ኢትዮጵያ፡ ከዚህ በኋላ ቀጣዩ ጉዟችን (ወይም መቆሚያችን) ወዴት ነው?
በጁን 2012 ‹‹ኢትዮጵያ፡ በሕገመንግስታዊ ዴሞክራሲ ጎዳና ላይ›› የሚል ጦማር አቅርቤ ነበር፡፡ ‹‹በርካታማ ሕበረሰቦች ከጭቆና ወደ ዴሞክራሲ ሽግግርን ሲያስቡና ሲንቀሳቀሱ፤ እንቅስቃሴያቸውን የሚገቱ በርካታ ፈተናዎች›› እንደገጠሟቸው በማስረጃ የተደገፉ ታሪካዊ እውነታዎችን ጠቅሼ ነበር:-
Share this:
የኢትዮጵያ የይስሙላ ፍርድ ቤቶች መደፈር?
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በኢትዮጵያ ያለው ገዥው አካል የይስሙላ የፍትህ ስርዓት (ባሜርካኖች አባባል የካንጋሩ ወይም ባማርኛ የዝንጀሮ የፍርድ ስርዓት) መስርቷል እያልኩ ሁልጊዜ ስጮህ የቆየሁበትን ሀሳብ ሙሉ በሙሉ ማስረጃ የሚሆን ድርጊት በመፈጸሙ እያዘንኩም ቢሆን በመጠኑ ፈገግታ ሰጥቶኛል፡፡ የኢትዮጵያ “ፍርድ ” ቤቶች “በህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ/Tigrian Peoples Liberation Front” የፖለቲካ ባላባቶችና ጌቶች የሚዘወሩ የይስሙላ ፍርድ…