የሩቢዮ የኩባን ከዩኤስ አሜሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት ወደ ቀድሞ ግንኙነት የመመለሱን ሁኔታ የመቃወማቸው አመክንዮ መረጃ ላለመስጠት በደብቅነት ወይም ደግሞ በየዋሀነት ያደረጉት ይንሁን አይሁን እርግጠኛ አይደለሁም፡፡
“How important it is for us to recognize and celebrate our heroes and she-roes!”, decreed Maya Angelou, the great African American author, poet, dancer, actress and singer. “I shall persevere!” wrote…
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፈው ሳምንት በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን/ት ቤተሰቦች ከዘመዶቻቸው እና ከጓደኞቻቸው ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ታሪክ በመጥፎ ገጽታው ሲታወስ የሚኖረውን እ.ኤ.አ ኖቬምበር 14/1974 በኢትዮጵያውያን…
Last week, many Ethiopian families in the United States gathered in houses of worship with their relatives and friends to hold memorial services in remembrance of the victims of…
Author’s Note: For over four decades, the self-styled Tigrean People’s Liberation Front (TPLF), which clings to power by force in Ethiopia today, has been planning and waging a sustained and relentless…
እጅግ በጣም የተለዬ ችሎታ ያላት ወጣት ኢትዮጵያዊት የኪነ ጥበብ ባለሙያ የሆነችው ሜሮን ጌትነት ባለፈው ሳምንት “ሀገሬ፣ ህዝቤ፣ ክብሬ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ጠንካራ የሆነ የአማርኛ ግጥም በዩቱቢ ድረ ገጽ በመልቀቅ እንዲነበብ አድርጋለች፡፡ ሜሮንን ለመጨረሻ ጊዜ “ያየኋት” በዚህ አሁን በያዝነው ዓመት መስከረም ወር በአንዲት ኢትዮጵያዊት ልጃገረድ ላይ በተደረገው የጠለፋ ጋብቻ ወንጀል ላይ ተመስርቶ የተሰራውን ተውኔት (ፊልም) በማስታወቂያነት እንዲያገለግል በቪዲዮ ተቀርጾ የቀረበውን ምስል ባየሁበት ጊዜ ነበር፡፡ በሀገሪቱ በስልጣን ላይ እንደ መዥገር ተጣብቆ የሚገኘው ገዥ አካል ለዚህ ጉዳይ ጆሮ ዳባ ልበስ ስላለ ያ አስቀያሚ የጠለፋ ጋብቻ ወንጀል ድርጊት አሁንም ቢሆን እንደቀጠለ ይገኛል፡፡ ድፍረት በሚለው ተውኔት ላይ ሜሮን የማትበገር የህግ ባለሙያ ገጸ ባህሪን በመላበስ ወሳኝ ሚናን በመጫወት የጥቃቱ ሰለባ ለሆነችው ልጃገረድ ነጻነት ብቻ ሳይሆን እርሷ እንደሴትነቷ የራሷን እና የሌሎችን ሴቶች ክብር ለማስጠበቅ ስኬታማ የሆነ ተውኔት ሰርታለች፡፡
The poet-artist with an “unconquerable soul”? Last week, Meron Getnet, the extraordinary young Ethiopian actress, put out on Youtube a powerful Amharic poem entitled, “Hagere, Hizbe, Kibre” (My Country, My People,…
