Yearly Archives: 2013
Ethiopia: Where Do We Go (or not go) From Here?

On the road to democracy and unity? For some time now, I have been heralding Ethiopia’s irreversible march from dictatorship to democracy. In April 2011, I wrote a commentary entitled,…

የኢትዮጵያ አምባገነኖች ጉም ይጨብጣሉ አውሎ ነፋስን ይዎርሳሉ! (ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም)

እንደማንኛቸውም የአፍሪካ ግፈኛ ገዢዎች በቅርቡ ያለፈው መለስ ዜናዊም፤ እራሱን ከሕይወት ባሻገር አድርጎ በማግዘፍ አስቀምጦ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ መዳኛ (መድሃኔ ዓለም) ብቻ ሳይሆን የአፍሪካም ጭምር ነኝ እያለ ያስፎከር ነበር፡፡ እራሱን ‹‹ሕልመኛ መሪ፤ የአፍሪካ መኩሪያ አፈ ጉባኤ፤ እና የአብዮታዊ ዴሞክራሲ ከፍተኛው ተግባሪ›› አድርጎ አስቀምጦም ነበር፡፡ ባለፈው በጋ ወቅት ህልፈቱን ተከትሎ መነዛት የጀመረው ቅጥፈተ ፕሮፓጋንዳ፤ ጥንታዊነትን፤ ውዳሴን፤ አይረሳነትን፤ ተመላኪነት፤ የዘበት ተውኔት (የቀልድ ትያትር) ሆኖ አየታየ ነው፡፡ በመለስ ዜናዊ ፍቃድና ምርጫ የተሰየመው፤ የይስሙላው ጠቅላይ ሚኒስቴር ሃይለማርያም ደሳለኝ፤ ታማኞች በተሰገሰጉበት ፓርላማ ባደረገው ንግግር መለስን ከክርስቶስ በታች ብቸኛ በማድረግ ምርቃቱንና የራሱንም ታማኝነት መግለጫ መካቢያ ንግግሩን ሲያደርግ: ‹‹ዘልዓለማዊ ክብር ለታላቁ መሪያችን›› በማለት ነበር፡፡ ዋነኛው ታላቁ መሪ የሚባለው የሰሜን ኮርያው ኪም ኢልሱንግ እንኳ፤ ‹‹የሕዝብ ልጅ›› ከመባል ያለፈ ከበሬታ አልተቸረውም ነበር፡፡ ሃይለማርያም የተጣለበትን የፍጥምጥሞሽ መለኮታዊ ውክልና ተልእኮ እንደሃይማኖት ሰባኪ ለመወጣት ከፍተኛ ጉጉት እንዳለው በንግግሩ ቃለ መሃላ ሰጥቷል፡፡ ‹‹ አሁን ያለብኝ ሃላፊነት፤ ……. የማይረሳውን ታላቁን መሪያችንን ዓላማ፤ ምኞት፤ በተሳካ ሁኔታ መፈጸም ነው፡፡……….የታላቁ መሪያችን የእግር ኮቴ በመከተል፤ በአህጉር፤በዓለም አቀፍ ደረጃ ያን ተደማጭነት ያለውን ድምጽ ቀጣይ ማድረግ ነው፡፡ ታላቁ መሪያችን ተደናቂ የሃሳብ አፍላቂያችን ሞተር ብቻ ሳይሆን እራሱን በመሰዋት አርአያነትን ያስተማረም መሪ ነበር…….››

የኢትዮጵያ አምባገነኖች ጉም ይጨብጣሉ አውሎ ነፋስን ይዎርሳሉ!

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ የአፍሪካ አምባገነኖች የዉሃ ላይ ቤተመንግስተና የዉሃ ገደብ: ለዘላለም  ለስማቸው መጠሪያ ይሆናል ብለው ሲገነቡና ሲያስገነቡ ኖረዋል:: ትተው ያለፉት በሕያውነት ጀግነውና ሲወደሱ መኖርን ነበር፡፡ ውጤቱ ግን…

Ethiopia: They Shall Inherit the Wind

The Sandcastles and Dams of African Dictators All dictators on the African continent have sought immortality by leaving a legacy that will outlive them and endure for the ages. But…

የኢትዮጵያ አቦሸማኔዎችና አባ ዝምታዎች ትንሣኤ

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በአቦሸማኔዎች ምድር የጉማሬዎች (አባ ዝምታዎች) ዓለም በአዲስ ዓት መግቢያ ጦማሬ ላይ 2013ን ‹‹የኢትዮጵያ የአቦሸማኔ ዓመት››(የወጣቶቹ)  ብዬው ነበር፡፡ በዚህ ዓመትም የኢትዮጵያን ወጣቶች ለማስተማር፤ባሉበት ለመድረስ፤ለማሳሰብም ቃል ገብቼ ነበር:: የኢትዮጵያም የምሁራን…

Ethiopia: Rise of the Chee-Hippo Generation

The Silent World of Hippos on Planet Cheetah In my first weekly commentary of the new year, I “proclaimed” 2013 “Year of Ethiopia’s Cheetah Generation” (young people). I also promised…

ኢትዮጵያ፡- ሃለፊነታቸውን የዘነጉት ግድ የለሽ ምሁራን

‹‹ኖአም ቾምስኪ፡ የተሳካላቸው ሃላፊነት››፤ በሚል ለአልጄዚራ በሰጡትው ቃለ መጠይቅ፤ ቾምስኪ የአሜሪካንን ምሁራን ስልጣናቸውን መከታ በማድረግ የዜጎችን ስልጣን ለመግፈፍና ግራ በማጋባት ወደ ግዑዝነት በመለወጥ፤ተለማማጭ በማድረግና መከታ በማሳጣት ረገድ ማሕበራዊ ሃላፊነት ማጣት፤ንፉግነት፤ዘራፊነታቸውን አስመልክቶ ተችቷል፡፡

ኢትዮጵያ፡- ሃለፊነታቸውን የዘነጉት ግድ የለሽ ምሁራን

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በቅርቡ ናኦም ቺሞስኪ: የኤም አይ ቲ (M.I.T.) ዩኒቨርሲቲ የስነ ቋንቋ ፕሮፌሰርና የአሜሪካ ቀደምት ምሁር፤ ለአልጀዚራ ስለአሜሪካ የቀለም ሰዎችና ምሁራን በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ ምሁሮቹ…

Ethiopia: The Irresponsibility of the Privileged?

Recently, Naom Chomsky, MIT Professor of Linguistics and arguably America’s foremost public intellectual, gave an interview to Al Jazeera on the social (ir)responsibility of American academics and intellectuals. Chomsky, 84,…

ኢትዮጵያ፤ የመዳኛ ወቅትና፤ የዕረቀሰላም ጊዜ

ነገሩን የበለጠ ሳጤነው አምአሮ የሚነካና የሚአስቀፍፍ ሆኖ አገኘሁት፡፡ እራሴንም ጠየቅሁ፡፡ ምናልባትስ ይህ የጎሳ ክብር የሚነካ ጽሁፍ በሌሎች የአ አ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተፈጠረ ቢሆንስ? ይህን የመሰለው ዝቃጭ፤ወኔቢስ፤ባለጌ ተግባር ስለነዚህ ተማሪዎች ምን ይላል? ስለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችስ? ስለአጠቃላዮቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችስ? ስለ መላው የኢትዮጵያ ወጣቶችስ?

Previous Page · Next Page