Yearly Archives: 2013
የ2013 ዓመት የኢትዮጵያ የአቦሸማኔው (ወጣቱ ትውልድ) መነሳሳት ሲገመገም፣

ከፕሮፌሰር  አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ በጃንዋሪ 2013 “እ.ኤ.አ 2013 የኢትዮጵያ የአቦሸማኔው ትውልድ ዓመት ይሆናል“ በማለት ትንበያ ሰጥቸ ነበር፡፡ እንዲህ ስልም ቃል ገብቸ ነበር፣ “የኢትዮጵያ ወጣቶች ለፍትህና ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት…

2013: The Year of Ethiopia’s Rising Cheetahs in Review

In January 2013, I proclaimed, “2013 shall be the Year of Ethiopia’s Cheetah Generation.” I promised “to make my full contribution to uplift and support Ethiopia’s youth and to challenge…

ለኢትዮጵያ ሰማያዊ ፓርቲ ምስክርነት

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ሰማያዊ ፓርቲን እንደፖለቲካ ድርጅት/ፓርቲ ለምን እንደምደግፈው፣ እ.ኤ.አ ዴሴምበር 15/2013 ከዋሽንግተን ዲሲ ወጣ ብላ በምትገኘው አርሊንግተን ከተማ የስብሰባ አዳራሽ በተዘጋጀው የሰማያዊ ፓርቲ የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ…

Witness for Ethiopia’s Semayawi (Blue) Party

Why I support Semayawi party as a political party In the days leading up to my speech at the first Semayawi (Blue) Party town hall meeting in Arlington, VA, just outside of…

የማንዴላ መልዕክት ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች፣ “በፍጹም እጅ እንዳትሰጡ !…”

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም       ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የአፍሪካው ብልህ አንበሳ እና እረፍትየለሾቹ የኢትዮጵያ አቦ ሸማኔዎች – በፍጹም እጅ እንዳትሰጡ፣ ፍቅር የነገሰበትን የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ለመገንባት ጥረታችሁን ቀጥሉ! እ.ኤ.አ ዴሴምበር 15/2013፣ ለእኔ የዓመቱ…

Mandela’s Message to Ethiopia’s Youth: Never give up…!

Africa’s Wise Lion and Ethiopia’s Restless Cheetahs—Never give up and keep on trying to build your Beloved Ethiopian Community! December 15, 2013. It is the saddest day of the year…

የተከበሩ አፍሪካዊ ኔልሰን ማንዴላ ስንብት!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሀገሬ ኔልሰን ሮሺስላሽላ ማንዴላ ለነጻነት የሚያደርጉትን ረዥሙን ጉዞ እ.ኤ.አ በ2013 መገባደጃ ወር ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ደመደሙ፡፡ ፀሐይ የደቡብ አፍሪካን ሕዝብ ከአፓርታይድ የጭቆና አገዛዝ ነጻ…

Nelson Mandela: Farewell, My African Prince!

The Sinner-Saint who never stopped trying Nelson Rolihlahla Mandela finally finished his long walk to freedom in the last month of the Year 2013. The sun cast its last rays on…

የሳውዲ አረቢያው ቀውስ መከሰት ለኢትዮጵያውያን ዲያስፖራ

 በፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሀገሬ የሳውዲ አረቢያው ቀውስ መከሰት ለኢትዮጵያውያን/ት ዲያስፖራ ፍቅርና አንድነት ትምህርት ሰጥቶ ይሆን? በአረብ አገር በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን/ት ስደተኛ ሠራተኞች ላይ የሚደረገው ህገወጥ የማሰቃየት እርምጃ በአስቸኳይ ይቁም! በአሁኑ…

Teachable Moments for the Ethiopian Diaspora?

Stop the violence against Ethiopian migrant workers in Saudi Arabia now!The ongoing human rights abuses of Ethiopian migrant workers in Saudi Arabia have triggered massive expressions of outrage against the…

Next Page