Yearly Archives: 2012
Justice for Sierra Leone! No Justice for Ethiopia?

Alemayehu G Mariam Warlord Charles Taylor Caged! After 420 days of trial (over nearly four years), 115 witness, over 50,000 pages of testimony, and 1,520 exhibits, Charles Taylor, warlord-turned-president of…

Reeyot Alemu: Young Heroine of Ethiopian Press Freedom

Alemayehu G Mariam Reeyot Alemu The past two weeks have been glorious days for Africans. Eskinder Nega, the heroic Ethiopian journalist was honored with Pen America’s Barbara Goldsmith Freedom to…

ይድረስ ለተከበረው ኢትዮጵየዊ ጀግና እስክንድር ነጋ!

በሜይ 1 2012 ኢትዮጵያዊው ግንባር ቀደም ጋዜጠኛና የፖለቲካ እስረኛ፤ የመጻፍ ነጻነት ተሟጋች አርበኛ፤ እስክንድር ነጋ፤ ከ1922 ጀምሮ በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኘውና ለነጻ ፕሬስጥብቅና በመቆምለ ዓለም የጽሁፍ ነጻነት ተነፋጊዎች በመሟገት ላይ ያለው ታዋቂው የአሜሪካ ፔን ፤ ድርጅት ጭቆናንና አፈናን አሻፈረን በማለት በግፈኛ ገዢዎች ወደ ወህኒ ለሚታፈኑ የሚሰጠው ታላቁ ሽልማት ለ እስክንድር ይሰጠዋል፡፡ ይህ ሽልማት፤ከበሬታ የሚሰጠው፤በአልበገርነትና ለዲክታተሮች ግዛት እምቢ፤አሻፈረን በማለት ከታፈነ የማስመሰያ ነጻነትለእውነትና ለነጻነት በክብር በመቆም በአፋኞቹ ገዢዎች የሚጣለውን ማንኛቸውንም ግፍና መከራ ለመቀበል፤ እራሳቸውን መስዋእት ለማድረግ በቆራጥነት፤ ግፍና መከራውን ለመቀበልየቆሙትን ሃሳብን በነጻ የመግለጥ ተሟጋቾች የሚደፋ የክብር ሽላማት ነው፡፡

Ethiopia: A Special Tribute to My Hero Eskinder Nega

Alemayehu G Mariam Eskinder Invictus!  On May 1, 2012, Eskinder Nega, Ethiopia’s foremost journalist and political prisoner, will be awarded the “Freedom to Write Award”, the highest honor given out…

Green Justice or Ethnic Injustice?

Blaming the Victim Last week, dictator Meles Zenawi hectored his rubberstamp parliament in Ethiopia about the forced expulsion (or as some have described it “ethnic cleansing”) of Amharas from southern…

ፍጥረታዊ ፍትሕ ወይስ ዘረኛ ፍርደገምድልነት?

ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ የመርገጫ ማህተም የሆነውን ፓርላማ ግፈኛው ፈላጭ ቆራጭ መለስ ዜናዊ ተገደው ከደቡብ ኢትዮጵያ ‹‹የተፈናቀሉትን›› የአማራዎች (አንዳንዶች‹‹በተንኮል ዘዴ ዘር ማጥፋት›› ብለውታል) በተመለከተ፤ በጉዳዩ ላይ ተቃውሞ ያሰሙትንና ፤ ዜናውን እንዲሰራጭ ያደረጉትን፤ በደፈናው ሃላፊነት የሌላቸው በማለት በማዉገዝና እውነቱን ሸምጥጦ በመካድ ጨርሶ መፈናቀል እንዳልተካሄደ ለማሳመን ሲፈላሰፍ ታይቷል፡፡ መለስ ስለመፈናቀሉ ማሳሳቻውን ማስረጃ ሲያቀርብ አንዳችም መፈናቀል ያልተካሄደ በማስመሰል አንዳንድ ሕገወጥ ከሰሜን ጎጃም የፈለሱ (‹‹ሰፋሪዎች›› ይላቸዋል) ከደቡብ መኖርያቸው የተነሱበት ምክንያት ቦታው የአካባቢ ደንና ፊጥረታዊ ሃብት ጥበቃ ነው ሲል ሊሞግት ሞክሯል፡፡ እንዲያውም ለምን ያሉትንና የጋራነት መታወቂያችን ኢትዮጵያዊነት ነው በማለት የቆሙትን ድርጅቶች በተመለከተ፤ መለስ በጠራራ ጸሃይ ሲሰብክ:

Green Justice or Ethnic Injustice?

Alemayehu G Mariam Blaming the Victim Last week, dictator Meles Zenawi hectored his rubberstamp parliament in Ethiopia about the forced expulsion (or as some have described it “ethnic cleansing”) of…

ኢትዮጵያ፤ ወደ ዴሞክራሲ የመጓዣው ጎዳና ካርታ ላይ

ባለፈው ሳምንት በሲያትል ከተማ የኢትዮጵያን ራዕይ በተመለከተ ሰፊ ሕዝባዊ ውይይት፤ ክርክር፤ ለማካሄድ በተመሰረተ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ፎረም ላይ (EPFS)ላይ ተጋብዤ ተገኝቼ ነበር:: በዚህምስብሰባ ላይ በቅርቡ ሳቀርባቸው በነበሩት የኢትዮጵያን ከፈላጭ ቆራጭ ግዛት ወደ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደር ሽግግርን በተመለከተ ማብራሪያ እንድሰጥ ተጠይቄ ነበር፡፡ እኔ በኢትዮጵያ ከፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ ወደ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደር ሊካሄድ ስለሚገባው የሽግግር ሁኔታ የማቀርባቸው ሃሳቦች፤ በሃገራችን በመካሄድ ላይ ያለውን ጭካኔ የተመላበት አገዛዝ፤የሰብአዊ መብት ረገጣ፤የፍትሕ እጦት፤ እስራትና ወከባን በተመለከተ ካለኝ ወገናዊነት የተነሳ የተፈጠረብኝ የግል አመለካከቴ ነው፡፡

Ethiopia: The Bridge on the Road(map) to Democracy

Alemayehu G Mariam Last week I had an opportunity to address a town hall meeting in Seattle sponsored by the Ethiopian Public Forum in Seattle (EPFS), a civil society organization…

የኢትዮጵያ ሽግግር ወደ ዴሞክራሲና የማንነት ፖለቲካ

ባለፈው ሳምንት የአሜሪካን ድምጽ የአማርኛው ፕሮግራም ዘገባ ከሃገሪቱ ደቡባዊ ክፍል በግዳጅ ከቀዬአቸው የተፈናቀሉትን በርካታ ኢትዮጵያዊያንን የሚመለከት ነበር፡፡ በዘገባው መሰረት፤ ከዚሁ ከደቡባዊ ክልል በጉራ ፈርዳ በግብርና ይተዳደሩ የነበሩ በርካታ የአማራ ተወላጆች በአካባባዊ ባለስልጣናት ንብረታቸውን ይዘው በአስቸኳይ ከአካባቢው ለቀው ወደ ‹‹ሞት ወረዳ›› የቀድሞ ቀያቸው እንዲሄዱ ለዳግም ስደት ተዳርገዋል፡፡ ለአሜሪካን ድምጽ በሰጡት የአቤቱታና የሰሚ ያለህ እሪታቸው በአካባባዊ ባለስልጣናት ተጠርተው የእርሻ ቦታቸውን በመልቀቅ፤ ቤተሰባቸውንና ጓዛቸውን ይዘው አካባቢውን ከጸሃይ ጥልቀት በፊት ለቀው እንዲወጡ መመርያ ተሰጥተዋል፡፡ አብዛኛዎቹ እነዚህ ተፈናቃዮች፤ በዚያው ተወልደው ያደጉና ቀሪዎቹ ደግሞ ለዓመታት ኑሯቸውን የመሰረቱ ናቸው፡፡

Previous Page · Next Page