Yearly Archives: 2012
Ring in Redress to All Humankind

 2012 is gone. 2013 is on the way. Let us ring in redress to all humankind. I wish a happy and prosperous new year to all of my readers throughout…

ሰብአዊ መብት ለሰብአዊያን

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በዓለም ዙርያ ያሉትን አንባቢዎቼን 2013 የደስታና የብልጽጋና ዓመት ይሁንላችሁ በማለት መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ፡፡ ላለፉት ያልተቋረጡ 300 ሳምንታት ያህል ጦማሮቼን ለተከታተሉ ሁሉ፤ከልብ የመነጨ አክብሮቴንና ምስጋናዬን…

ሰብአዊ መብትና: መንግሥታዊ ግፊት በኢትዮጵያ (2012)

2008 የ2007፤2006፤2005፤2004 ቅጂ ነበር… በየቀኑ ኢትዮጵያዊያን ሲነቁ ልክ እንደተሰበረ የሙዚቃ ሸክላ ባለፈው የሕይወት ስቃያቸው ድግግሞሽ መከራ ውስጥ በመዳከር ነበር የሚገኙት፡፡ እያንዳንዱ አዲስ ቀን ካለፈው የወረሰውን ይዞ ነበር የሚመጣው፡፡ ጫና፤ ማስፈራራት፤ ንቅዘት፤እስራት፤ ማጭበርበር… ጭካኔና የሰብአዊ መብት ገፈፋ… ከዚህ ክፉ ከሆነው የስቃይ፤ የጣረሞት ግርዶሽ፤ አዙሪት፤ የተስፋ እጦት፤ ውጣ ውረድ መከራ እንዴት እንደሚገላገሉ መንገዱን አያውቁትም፡፡ ስለዚህም ከዚህ መዓት ለመገላገል ያላቸው አንድ ተስፋ መጸለይ፤ መጸለይ፤ ደሞ መጸለይ ብቻ ነበር::

ሰብአዊ መብትና: መንግሥታዊ ግፊት በኢትዮጵያ (2012)

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም                                                                                                                     ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በዲሴምበር 2008 ላይ በኢትዮጵያ የ‹‹ለውጥ የሌሽ ዓመት›› በማለት እንጉርጉሮ መሰል መልእክት ጽፌ ነበር፡፡ 2008 የ2007፤2006፤2005፤2004 ቅጂ ነበር… በየቀኑ ኢትዮጵያዊያን ሲነቁ ልክ እንደተሰበረ የሙዚቃ ሸክላ…

Ethiopia 2012: Human Rights and Government Wrongs

Another Groundhog Year In December 2008, I wrote a weekly commentary lamenting the fact that 2008 was “Groundhog Year” in Ethiopia: It was a repetition of 2007, 2006, 2005, 2004… Everyday…

አሜሪካ ከጀግኖች አፍሪካውያን ጎን ትቆማለች ? ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

ፕሬዜዳንት ኦባማ አክራ፤ ጋናን በ2009 ሲጎበኙ ሁለት አስቸኳይና አስፈላጊ መልዕክቶችን አስተላልፈው ነበር፡፡ ‹‹ታሪክ ከጀግኖች አፍሪካውያን ጋር ወግኗል›› ሲሉ: ለአፍሪካ መሪዎችና ገዢዎች ደግሞ ጠበቅ ያለ መልክት ኣስተላፈው ነበር፡፡

አሜሪካ ከጀግኖች አፍሪካውያን ጎን ትቆማለች ?

ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ                       ታሪክ ከጀግኖች አፍሪካውያን  ጋር ከወገነ፤  አሜሪካስ  ለምን  አትወግንም ? ፕሬዜዳንት ኦባማ አክራ፤ ጋናን…

Will the U.S. Stand by the Side of Brave Africans?

If History is on the Side of Brave Africans, Shouldn’t the U.S. be Too? When President Obama visited Accra, Ghana in 2009, he delivered two distinct political messages within one…

ሱዛንራይስና የአፍሪካ ሰለስተ እርኩሳን*

ሱዛን ራይስ፤የወቅቱ በተባበሩት መንግስታት የዩ ኤስ አሜሪካ አምባሳደር ከአፍሪካ አታላይ፤ጮሌ፤ስግብግብ ራስ ወዳድ ዲክታተሮች ጋር ላለፉት አሰርት ዓመታት ስታሽቃብጥና አሸሸ ገዳሜ ስትል ነበር፡፡ ከዚህ ያለፈ ውግዘታዊ አስተያየት በተቺዎችች ተሰንዝሮባታል::

Susan Rice and Africa’s Unholy Trinity

Matriarch of the Unholy Trinity Susan Rice, the current U.S. Ambassador to the U.N., has been waltzing (or should I say do-se-do-ing) with Africa’s slyest, slickest and meanest dictators for…

Next Page