Author Archive

The Race to Save Ethiopians Damned by the Dam

 People of Omo River Basin sold down the river  Exactly two years ago to the month, I wrote a commentary entitled, “The Dam and the Damned: Gilgel Gibe III Ethiopia” focusing on the impact of   “development” in the Omo River Basin (ORB) in southern Ethiopia. In that commentary, I echoed the deep concerns voiced

በኢትዮጵያ የማዕድን ሙስናን ለመሸፋፈን የሚደረገው ዘበት

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በኢትዮጵያ ያለው ገዥው አካል በማዕድኑ ዘርፍ የሚያካሂደውን ሙስና በማደብዘዝ እና በመሸፋፈን ንጹህ መስሎ ለመታየት እና ዓለም አቀፋዊ ተቀባይነትን ለማግኘት በማሰብ በአምራች ኢንዱስትሪዎች የግልጽነት ተነሳሽነት(Extractive Industries Transparency Initiative (EITI)) ለተባለው ድርጅት ዕጩ አባል ለመሆን እንደገና ለሁለተኛ ጊዜ ይፍጨረጨራል፡፡ የገቢ ምልከታ ተቋም/Revenue Observation Institute የቦርድ ሊቀመንበር እና የአምራች ኢንዱስትሪዎች የግልጽነት ተነሳሽነት/EITI

Dignifying Mining Corruption in Ethiopia Through EITI?

  Cloaking corruption in international respectability and credibility The regime in Ethiopia is making a desperate second run to bring international respectability to its corrupt mining sector by re-applying for admission as an Extractive Industries Transparency Initiative (EITI) candidate.  According to Anthony Richter, Chairman of the Board of the Revenue Watch Institute and a board

የኢትዮጵያ የይስሙላ ፍርድ ቤቶች መደፈር?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በኢትዮጵያ ያለው ገዥው አካል የይስሙላ የፍትህ ስርዓት (ባሜርካኖች አባባል የካንጋሩ ወይም ባማርኛ  የዝንጀሮ የፍርድ ስርዓት)  መስርቷል እያልኩ ሁልጊዜ ስጮህ የቆየሁበትን ሀሳብ ሙሉ በሙሉ ማስረጃ የሚሆን ድርጊት በመፈጸሙ እያዘንኩም ቢሆን በመጠኑ ፈገግታ ሰጥቶኛል፡፡ የኢትዮጵያ “ፍርድ ” ቤቶች “በህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ/Tigrian Peoples Liberation Front” የፖለቲካ ባላባቶችና ጌቶች የሚዘወሩ የይስሙላ ፍርድ

In Kontempt of Ethiopia’s Kangaroo Kourt?

 A court of injustice or a court of cruel joke?  I must confess that I take a bit of perverse pleasure in getting full vindication for my long held view that the regime in Ethiopia runs a kangaroo court system. For years, I have been saying that there is no rule of law in Ethiopia

እየተንፏቀቀ የመጣው ረሃብ በኢትዮጵያ

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ፈረሰኛው ረሃብ  ኢትዮጵያ ላይ አያነጣጠረ ነው! ባለፈው ሳምንት ኤንቢሲ/NBC የተባለው የዜና ወኪል በኢትዮጵያ እየተንፏቀቀ በመጣው ረኃብ ላይ ያደረገውን ጥናታዊ ዘገባ ዋቢ በማድረግ በማርቲን ጌይስለር አማካይነት ከዚህ በታች የተመለከተውን ሀተታ ለአየር አብቅቷል፡፡ ኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ የዓለም የምግብ ቀውስ መገለጫ ሆናለች፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ በአንድ መንደር ውስጥ እናቶች በተመጣጣኝ የምግብ እጥረት ከተጎዱ

A Glimpse of the Creeping Famine in Ethiopia

Behold the rider of the Black Horse (famine) eyeing Ethiopia once again  Last week, NBC News aired an investigative report by Martin Geissler on the creeping famine in Ethiopia : [Ethiopia] is the face of the world food crises. In a village in Southern Ethiopia, mothers cue with their malnourished children for emergency rations of food. They can’t

ኢትዮጵያን ከቅርጫ ለማትረፍ

እ.ኤ.አ በ2008 አቶ መለስ ዜናዊ ከሱዳን ጋር የተደረገውን “ስምምነት” አስመልክቶ በውሸት ባህር ውስጥ እየተንቦጫረቁ የጭቃ ጅራፋቸውን ማጮህ ጀመሩ፡፡ በዚያው ዓመት በግንቦት ወር ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው ሙልጭ አድርጎ በመካድ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድም ጋት የሚሆን የኢትዮጵያን መሬት ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት የተደረገ ሰምምነት የለም የሚል መግለጫ ሰጠ፡፡ ያ መግለጫ በውጭ የሚገኙትን “የዜና አውታሮች” እና “ኃላፊነት

Saving Ethiopia From the Chopping Block

 WE live in a time that gives new meaning to Shakespeare’s line in Julius Caesar: “The evil that men do lives after them…” Today we come face to face with the evil Meles Zenawi has done when he lived. A piece of Ethiopia is retailed once again to the Sudan. They call it “border demarcation.”

ኬንያታ በዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዘገዬ ፍትህ እንደተነፈገ መቆጠር የለበትምን? በአህጽሮ ቃሉ አይሲሲ/ICC እየተባለ የሚጠራው ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት/International Criminal Court የኡሁሩ ሙጋይ ኬንያታን ጉዳይ አስመልክቶ እያደረገ ያለው ተደጋጋሚ የፍትህ ሂደቱን የማዘግየት ስራ፣ በቀጠሮ የማሳለፍ እና “የውሸት መረጃዎች” እንዲሁም “የሀሰት ምስክሮች” በማቅረብ እንደገና የመታየት ዕድል ለመፍጠር እየተነገረ እና በተግባር እየተፈጸመ ያለው አጠቃላይ ወደኋላ የመንሸራተት ሁኔታ አንቅልፍ ባያሳጣኝም