Author Archive

ምስክሮችን ከአደጋ ለመጠበቅ የቀረበ የሀሳብ መርሀ ግብር፣

እንግዲህ የጆን ጎቲ እና የኡሁሩ ኬንያታ ጉዳዮች የሚገጣጠሙት ሁኔታ እዚህ ላይ ነው፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ መንግስት ጎቲን ለመክሰስ ችሎ ነበር (ሶስት ቀዳሚ ዋና ውድቀቶች ቢኖሩም) ምክንያቱም ሳሚ (“እብሪተኛው”) የጎቲ የበታች የስራ ኃላፊ የሆነው ግራቫኖ በጎቲ ላይ የምስክርነት ቃል ሰጥተዋል፡፡ በዓረፍተ ነገሩ ማጠር እና የምስክሮች ደህንነት መከላከያ መርሀ ግብር መኖር ምክንያት ግራቫኖ እንደ ቢጫዋ ወፍ ዘመረ፡፡

የዓለም ወንጀለኛ ፍርድ ቤትን (ICC) ከውድቀት አደጋ መከላከል

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ፍትህ እንደገና ዘገየችን? እ.ኤ.አ በዚህ ዓመት በጃኗሪ ወር መጨረሻ አካባቢ “ኬንያታ በዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (አይሲሲ/ICC): ዘግይቶ መቅረብ ፍትህ እንደተነፈገ መቆጠር የለበትምን?“ በሚል ርዕስ ትችት አቅርቤ ነበር፡፡ በዚያ ትችቴ ላይ ICC የኡሁሩ ሙጋይ ኬንያታን ጉዳይ አስመልክቶ በሄግ እያደረገ ያለው ተደጋጋሚ የፍትህ ሂደቱን የማዘግየት ስራ፣ በቀጠሮ የማሳለፍ እና “የውሸት

Saving the ICC: A Proposal for a Witness Protection Program

 Justice delayed, again? In late January of this year, I wrote a commentary entitled, “Kenyatta at the ICC: Is Justice Deferred, Justice Denied?” In that commentary I openly expressed my angst over the endless delays, postponements and backpedalling talk about “false evidence” and “lying witnesses” surrounding the Uhuru Kenyatta trial at The Hague. I felt

“ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አራት” በሁለት ሺህ አስራ አራቷ ኢትዮጵያ እይታ ሲገመገም፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   “ታላቅ ወንድም” በአንክሮ እየተመለከቷችሁ ነው! በሚስጥር፡ የሚንሾካሾከው ወሮበላ መንግስት በ2014ቷ ኢትዮጵያ  በኢትዮጵያ ያለው ሚስጥር አነፍናፊው ገዥ አካል በጉአዳ ውስጥ የተደበቁ የኢትዮጵያውያንን/ትን ሚስጥሮች መርምሮ ለማውጣት በጣም ውድ የሆኑ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን በመጠቀም የስለላ ፕሮግራሞችን በመተግበር በታላቅ ፍርሀት ውስጥ ተዘፍቆ በመንፈራገጥ ላይ ይገኛል፡፡ ከፍርሀታቸው የተነሳ ህዝቡ በእነርሱ ላይ ምን ለማድረግ እንደሚችል ስጋት ውስጥ

“Nineteen Eighty-Four” in 2014 Ethiopiana

“Big Brother is Watching You!” secretly: The snooping thug state in 2014 Ethiopiana  The secrecy-obsessed regime in Ethiopia has a huge creepy dragnet of secret electronic surveillance programs to sniff out the deeply-buried secrets of the people of Ethiopia. They spend sleepless nights interrogating  themselves about what the people could do to them. Who do

እውነተኛው አ.ኢ.ግ.ተ. (EITI) ወይስ የማዳም ክላሬ የሙስና ማጋበሻ ቡድን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ማዳም ክላሬ አሸንፈዋል! እንኳን ደስ ያለዎት፣ ማዳም ክላሬ!   ባለፈው ሳምንት የ “አምራች ኢንዱስትሪዎች የግልጽነት ተነሳሽነት/Extractive Industries Transparency Initiative (EITI) ሊቀ መንበር የሆኑት ማዳም ክላሬ ሾርት ስልጣናቸውን ከህግ አግባብ ውጭ በመጠቀም እና በማስፈራራት በኢትዮጵያ ያለው ገዥ አካል የሙስና ማጋበሻ ቡድናቸው አባል እንዲሆን ለማስቻል የEITI የቦርድ አባላት ድምጻቸውን እንዲሰጡ በማድረጉ

EITI or Clare’s Corruption Club?

 Clare Short has won! Congratulations, Clare! Brava! Last week, Clare Short, Chair of the Extractive Industries Transparency Initiative (EITI), succeeded in bullying the EITI Board members into voting to admit the ruling regime in Ethiopia into her Club.  She did it the old-fashioned way— arm-twisting, browbeating, bulldozing, rear-end kicking, a little bit of jawboning and

የኢትዮጵያ ተተኪ ሴቶች ትውልድ መነሳሳት!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “ከዚህ በኋላ ትዕግስታችን ተሟጧል!” ሰማያዊ ፓርቲ በኢትዮጵያ እንደገና ወኔ የተሞላበት የትግል መንፈሱን በማደስ ጥንካሬውን አሳየ ! እ.ኤ.አ ማርች 9/2014 የተከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች በዓል ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ ተዘጋጀቶ በነበረው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የሰማያዊ ፓርቲ ወጣት ሴቶችም ተሳትፎ አድርገው ነበር፡፡ ከዴሞክራሲያዊ ምርጫ ባፈነገጠ መልኩ በኃይል

Rise of the Daughters of Ethiopia!

“We can’t take it anymore!” Semayawi Party in Ethiopia has done it again! This time it is the young women of Semayawi Party who took to the streets of Addis Ababa during the 5k run held as part of the International Women’s Day celebrations on March 9. They spoke; no, they cried out the unvarnished truth

የማዕድን ሙስና በኢትዮጵያ፡ ለማዳም ክሌር ሾርት የተሰጠ መልስ

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ግልጽ ደብዳቤ ወይስ ግልጽ የሙስና ተባባሪነት? “የአምራች ኢንዱስትሪዎች የግልጽነት ተነሳሽነት/Extractive Industries Transparency Initiative (EITI) የተባለውን ድርጅት የመሰረቱትን አገሮች ሁኔታ ቀረብ በማለት በምመለከትበት ጊዜ  በኢትዮጵያ ያለው  የሲቪል ማህበረሰብ ሁኔታ ከእነዚህ አገሮች ከበርካታዎቹ የባሰ መጥፎ ነው የሚለውን ለመቀበል እቸገራለሁ፡፡” ይህ አባባል የአምራች ኢንዱስትሪዎች የግልጽነት ተነሳሽነት/Extractive Industries Transparency Initiative (EITI) ሊቀመንበር የሆኑት