Author Archive

No Country for Ethiopian Human Rights Abusers

The U.S. Justice Department encourages Ethiopians to report human-rights abusers hiding in plain view in America They are hidden in plain view. They have been hiding in plain view in the U.S. for over 30 years. They have been hiding in plain view in the U.S. for just three years. They skulk around most of

Why I am boycotting Ȼoca Ȼola

Coca Cola is NOT the real thing Diaspora Ethiopians are expressing their outrage on social and online media and calling for a boycott of Coca Cola Company for its unethical, arbitrary and unfair dealings with Ethiopia’s pop music superstar Teodros Kassahun (Teddy Afro). They say the Coca Cola Company singled out Teddy and maliciously targeted

Who is afraid of the E(thiopian) bloggers?

 Who is afraid of  Eskinder Nega, Reeyout Alemu, Woubshet Taye, Zone Nine bloggers…? The “dean” of independent Ethiopian journalists and blogger extraordinaire, Eskinder Nega, is serving an 18 year sentence for blogging. The late Meles Zenawi personally ordered Eskinder’s arrest and even determined his sentence. Meles Zenawi feared and hated Eskinder Nega more than any

“በጨለማዋ አህጉር” ዋሻ ጭላንጭል ብርሃን ይታያልን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  በየጊዜው ተስፋቢስነቷ እየጨመረ የመጣው የአፍሪካ የወደፊት ዕጣ ፈንታአወዛጋቢ ሁኔታን ፈጥሯል፡፡  አንዳንዶቹ ጨለምተኝነትን በሚያንጸባርቅ መልኩ በሙስና በተዘፈቁ መሪዎቿ እና ሥር በሰደደው ጥልቅ ድህነት ሳቢያ በመጥፎ ሁኔታ ላይ ተንጠልጥላ ያለች ዕድለቢስ አህጉር በማለት ሲፈርጇት ሌሎቹ ብሩህ ተስፋ የሚታያቸው ሰዎች ደግሞ በአህጉሩ ለውጥ ለማምጣት ተስፋቸውን በወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል ላይ ጥለዋል፡፡      (የጸሐፊው ማስታወሻ፡ ይህ ትችት የአፍሪካ አህጉር ዕጣ ፈንታ በያዝነው ምዕተ ዓመት አጋማሽ ምን እንደሚመስል ለመገምገም ተዘጋጅቶ በፓምባዙካ

Light at the end of the tunnel for the “Dark Continent”?

(Author’s note: This commentary appeared on  Pambazuka.org  on May 29, 2014 as part of a mid-century outlook on possible scenarios in Africa. I make my “predictions” debating myself as a political scientist and a defense lawyer.) Is there light at the end of the tunnel for the “Dark Continent”? “Making predictions is hard. Especially about the

በኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ የሚፈፀመው ኢሰብአዊ ወንጀል

ሂዩማን ራይትስ ዎች/HRW የተባለው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት “በአምቦ፣ በነቀምት፣ በጅማ እና በሌሎች ከተሞች በሰላማዊ መንገድ ተቃውሟቸውን ባሰሙት ንጹሀን ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ግድያ እና ድብደባ ይቁም“ የሚል መግለጫ በማውጣት እኩይ ድርጊቱን አውግዟል፡፡ እንደ ሂዩማን ራይትስ ዎች ዘገባ “በኦሮሚያ የሚገኙ ከ15 በላይ የሚሆኑ ህብረተሰብ አቀፍ ገጠራማ እና ከተማ ቀመስ አካባቢዎችን ወደ አዲስ አበባ

በኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ የሚፈፀመው ኢሰብአዊ ወንጀል

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ ሜይ 2/2014 ቢቢሲ/BBC እንደዘገበው በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ እንደመዥገር ተጣብቆ የሚገኘው ገዥ አካል የጸጥታ ኃይሎች ከመናገሻ ከተማዋ ከአዲስ አበባ በስተምዕራብ በኩል በ80 ማይሎች ርቀት ላይ በምትገኘው የአምቦ ከተማ ላይ ቢያንስ 47 የዩኒቨርስቲ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ኢሰብአዊ በሆነ መንገድ ረሽነዋል፡፡ ስብዕናው በውሸት እና በሀሰት

Ethiopia: Crimes Against University Students and Humanity

On May 2, 2014, BBC reported that the security forces of the regime in Ethiopia had massacred at least 47 university and high school students in the town of  Ambo 80 miles west of the capital Addis Ababa. The regime dismissed the massacre and tried to sweep it under the rug claiming that a “few anti-peace forces incited

የአሜሪካ የሸፍጥ ዲፕሎማሲ “አስቂኝ የመድረክ ትወና”

እ.ኤ.አ ሜይ 2010 በኢትዮጵያ በተካሄደው ፓርላሜንታዊ ምርጫ በቅርቡ ያረፉት አቶ መለስ ዜናዊ 99.6 በመቶ ድምጽ በማግኘት አሸንፊያለሁ ብለው ሲያውጁ ዩናይትድ ስቴትስ ሁኔታው “የሚያሳስበን እና በጉዳዩም ላይ ያለንን ጥልቅ ስጋት እንገልጻለን” በማለት የተለመዱ እና አሰልች የግዴታ አይነት የቃላት መግለጫዎችን ከመስጠት በዘለለ ስለምርጫ ዘረፋው ህገወጥነት በተጨባጭ በመሬት ላይ የሚታይ ያደረጉት አንድም ድርጊት አልነበረም፡፡

The “Farce” of U.S. Diplocrisy

 Is the Obama Administration’s human rights policy a “farce”? Last week U.S. Secretary of State John Kerry called Syrian president Bashar al-Assad a “terrorist” criminal and called  Assad’s electoral plans a “farce”. “Assad’s is making partnership with terrorist elements, attracting terrorists and engaging in terrorist activities against his own people.” Assad’s planned presidential elections are