Author Archive

ኢትዮጵያ፡ የህወሀት አምባገነንነት የተንሰራፋባት ምስኪን ሀገር፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ ለበርካታ ዓመታት ያዘጋጀኋቸውን ትችቶች እና ጸሁፎች በአንድ ላይ በማሰባሰብ ለህዝብ ተደራሽ እንዲሆኑ ለማድረግ በማሰብ almariam.com በሚለው ድረ ገጼ እያሰባሰብኩ ባለሁበት ጊዜ የኢትዮጵያ ሪቪው መጽሔት/Ethiopian Review Magazine (ERM) ቀደም ሲል እ.ኤ.አ በ2000 ጽሁፎችን በድረ ገጽ ማውጣት ከመጀመሩ በፊት መጽሄቱ በጽሁፍ ህትመት ግንኙነት ያወጣቸውን የእኔን ትችቶች እና ጽሁፎች አገኘሁ፡፡

እውን አፍሪካ ጋይሌ ስሚዝን ትፈልጋለችን?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም       ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ጋይሌ ስሚዝ፣ ዌንዲ ሸርማን እና  ሱሳን ራይስ በጋራ ያላቸው ነገር ምንድን ነው?  በዚህ ባለፈው ሐሙስ በአሁኑ ጊዜ የፕሬዚዳንቱ ረዳት ልዩ አማካሪ እና በሱሳን ራይስ በሚመራው በብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤቱ ነባር ዳይሬክተር የሆኑት ጋይሌ ስሚዝ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ/United States Agency for International Development (USAID) ቀጣይ አስተዳዳሪ እንደሚሆኑ የተረጋገጠ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

Ethiopia: The TPLF Banana Republic

Author’s note: As I was archiving my commentaries from years past for public access on my website (almariam.com), I discovered commentaries and articles I had written in the print edition of Ethiopian Review Magazine (ERM) before that publication went online in 2000. I had vague recollection of various articles I had written on Ethiopia and the

The “Jiggery Pokery” Jurisprudence of Justice Scalia

The angry wasp in the colony of worker bees Hell hath no fury than a dissenting Antonin Scalia on the U.S. Supreme Court! When Scalia wins and writes for the majority, he floats like a butterfly. Did anyone say, “gloats”? When Scalia loses and writes his dissents, he stings like an angry wasp. (I did

The Axis of Shevil: Does Africa Need Gayle Smith?

What do Gayle Smith, Wendy Sherman and Susan Rice have in common? This past Thursday, Gayle Smith who is currently Special Assistant to the President and Senior Director at the National Security Council directed by  Susan Rice, had her confirmation hearing to become the next Administrator of the U.S. Agency for International Development. It was

የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ ለምንድን ነው የእራሱን ጥላ አይቶ የሚደነብረው ?

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም          ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እ.ኤ.አ በ2015 ለምንድን ነው የወያኔ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ የፍርኃት፣ የአጠቃላይ በፍርሀት የመርበድበድ እና እጅግ በጣም በጭንቀት ውስጥ የመግባት አምላኮች የእራሳቸውን ጥላ የሚፈሩት? እ.ኤ.አ ግንቦት 24/2015 በኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች የቅርጫ ምርጫ ለማካሄድ በዕቅድ ተይዟል፡፡ የቅርጫ ምርጫው ምንም እንኳ በሸፍጥ የታጀበ እና የተጀቦነ ቢሆንም፡፡ ከአምስት ዓመታት በፊት እ.ኤ.አ ግንቦት 23/2010 እራሱን ህዝባዊ

Happy 800th Birthday, Magna Carta!

Today, June 15, 2015, is the 800th anniversary of the Magna Carta Libertatum or the Great Charter of English Liberties. On that date, King John of England affixed his seal on the Magna Carta and formally accepted the principle of the rule of law, specific and sweeping limitations on his royal power. In place of my

የኢትዮጵያ የወሮበላ ዲሞክራሲ ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የዴሞክራሲን ስርዓት ወደ ጎን አሽቀንጥሮ በመጣል ወደ ዘራፊነት የአገዛዝ ስርዓት ሲሄድ ሊገኝ የሚችለው የስርዓት ዓይነት ምንድን ነው? ሌላ ምንም ነገር ሳይሆን የወሮበላ ዘራፊነት የአገዛዝ ስርዓት ነው፡፡ ወሮበላ ዘራፊዎች በይስሙላው የቅርጫ ምርጫቸው አሸነፍን ብለው በማወጅ እንደገና በድጋሜ የፖለቲካ ስልጣኑን ሲጨብጡ የበለጠ ዘራፊዎች ይሆናሉ፡፡ ዘራፊዎች እንደገና ሲመረጡ ስልጣኑን በድጋሜ በመቆጣጠር የወሮበላ የዘራፊዎች የአገዛዝ

Remembering Dennis Hastert

Today, Dennis Hastert, the former Republican Speaker of the U.S. House of Representatives (1999-2007) and lobbyist appears in U.S. federal court for arraignment (enter a plea of guilty or not guilty) on charges that he broke federal law by withdrawing hundreds of thousands of dollars in cash and lying about the use of the money

Ethiopian Thugmocracy

              What do you get when you cross a thugocracy with democracy? A thugmocracy. When thugs are “elected” to political office, they become thugmocrats. Naturally, “elected” thugmocrats run   thugmocracies. If democracy is a government of the people, by the people for the people, a thugmocracy is a government of