Author Archive

“America Needs to be Respected Again” on the Red Carpet?

Donald Trump’s shtick is: “America needs to be respected again because the rest of the world has lost respect for America.” I don’t care much for The Donald. But his shtick gnaws away at my mind as I think over the disgraceful “red carpet” treatment President Barack Obama received last month when he visited Ethiopia,

ኢትዮጵያውያን ጦማርያን በዝንጀሮ ችሎት፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የወያኔ ኢፍትሐዊነት በዝንጀሮው ፍርድ ቤት፣ ባለፈው ሳምንት በጥቅል ስማቸው “የዞን 9 ጦማሪያን” (ከዋና መዲናይቱ እምብርት በስተደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ በጥቂት ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ ከሚገኛው እና ንጹሀን ዜጎችን በማሰቃየት በአስከፊነቱ ከሚታወቀው ከአምባገነኑ የመለስ ዜናዊ የማጎሪያ እስር ቤት 8ኛ ህንጻ/Block ቀጥሎ የተገነባው ህንጻ) እየተባሉ የሚጠሩት ወጣት ኢትዮጵያውያን ጦማሪያን እ.ኤ.አ ሚያዝያ 2014 በቁጥጥር ስር

Ethiopian Bloggers in Kangaroo (Monkey) Kourt

  Kangaroo/monkey kourt (in)justice T-TPLF style Last week, young Ethiopian bloggers collectively known as “Zone 9 Bloggers” (named after a cell block  holding political prisoners at  the infamous  Meles Zenawi Kality Prison, a few kilometers outside of the capital) returned to  the kangaroo/monkey  kourt system of the Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front (T-TPLF)

ኢትዮጵያ፣ እምነታችን፣ አገራችን ባንድነታችን

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እራሱን ሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው አምባገነን ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ ለረጅም ጊዜ በኃይማኖት ላይ ስልታዊ የሆነ ጥቃት በመሰንዘር በኢትዮጵያ ለብዙ ጊዜ ሊቆይ የሚችል የኃይማኖት ቅራኔ እንዲፈጠር አድርጓል፡፡ እ.ኤ.አ በ1991 የወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ የፖለቲካ ስልጣን እርካብን በሕዝብ ፈቃድ ሳይሆን በጠብመንጃ ኃይል ከተቆጣጠረ በኋላ የአስመሳይነት ባህሪውን በመጠቀም በተግባር ሳይሆን በባዶ

Ethiopia: Our Need for Unity in Divinity Facing Adversity!

The Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front (T-TPLF) has been pursuing a systematic program of religious persecution and fomenting religious antagonisms in Ethiopia for quite some time. After the T-TPLF seized power in 1991, it sought to ingratiate itself with the Ethiopian Muslim community by making symbolic gestures of equality and tolerance. The patronizing

ሬፐብሊካን እብዶች በአሜሪካ የፕሬዚደንት ምርጫ ክርክር ላይ?

   ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም     ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ   የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የመጀመሪያው የሬፐብሊካኖች ፕሬዚዳንት የነበሩት አብርሀም ሊንከን በአንድ ወቅት እንዲህ ብለው ነበር፣ “አንድ ሰው ሀሳቡን በማሳወቅ ሌሎች እንዲቀበሉት ሲያስተምር በምሰማበት ጊዜ እንደ ተናዳፊ ንቦች ሆኖ ሲሰራ ነው ማየት የምፈልገው፡፡“ እ.ኤ.አ ነሐሴ 6/2015 በሬፐብሊካን የመጀመሪያ ዕጩ ፕሬዚዳንታዊ ክርክር መድረክ ላይ በጦርነት ላይ ያሉ የተቆጡ ተርቦችን/wasps (የበላይነትን የሚያንጸባርቁትን እና የፕሮቴስታንት

Republunatics at the Debate (Gate)?

“When I hear a man preach, I like to see him act as if he were fighting bees,” said Abraham Lincoln, the first Republican President of the United States. At the first Republican presidential hopefuls debate on August 6, 2015, we witnessed angry wasps at war. (I did not say WASPs.) “What a piece of

Gettn’ Down With Ethiopia’s Thugtators!

Get down, like James Brown! Dances with the stars? Dances with wolves? How about dances with thugs! The Godfather of Soul, or as his fans call him J.B. (R.I.P. J.B.) had a song called, “The Boss”. It’s a cut on the soundtrack album for the movie “Black Caesar”. The movie is about an African American

ባራክ ኦባማ! ምነው እውነቱን ብትናገር ስለ ኢትዮጵያ !

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም   ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  ማስጠንቀቂያ! አቁም! ስለ ባራክ ኦባማ እውነት ማወቅ ካልፈለግህ ይህን ጦማር ማንበብ አቁም። “እውነትን ለሚጠሉ ሁሉ እውነት ጥላቻ ይመስላቸዋል፡፡”  “ም ላሴን  ብቆነጥት አምሮየን ያመዋል!” ባራክ ኦባማ መላስህን ቆንጥጥ ! ባለፈው ሳምንት ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ኢትዮጵያን በጎበኘበትጊዜ የሚከተለውን መግለጫ በመስጠት በርካታ ህዝቦችን አስደንግጧል፡ “ወደእነዚህ ጉዳዮች በሚመጣበት ጊዜ እጅግም  ምላሴን አልቆነትጥም ፡፡ በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የተመረጠውን የኢትዮጵያን

Barack Obama! Tell the Truth About Ethiopia!

Warning!   Stop! Do not read further if you can’t handle the truth about Barack Obama. “Truth sounds like hate to those who hate the truth.” “I speak my mind because it hurts to bite my tongue.” Bite your tongue, Barack Obama! When President Barack Obama visited Ethiopia last week, he shocked a lot of